እኔ ደቡብ እንደ መሆኔ ይህ አብይ የሚባል ዘረኛ የአትዮጵያን ህዝብ በግዴታ ኦሮሞ ቋንቋ እንዲናገሩ የሚል መግለጫ ስሰማ በጣም ነው ያፈርሁት ..እኛ አንድነትን እንጅ ዘረኝነትን አንድግፍም...እንደደቡብ አንሰማህም ..ቶሎ ስልጣኑን ልቀቅ ..የሚሰማህ የለም ...ሌሎቻችሁም እንዳትሰሙት...እንደዚያ ከሆነ የደቡብም ሁሉም ቋንቋ ኢንተርናሽናል መሆን አለበት..የአትዮጵያ ህዝብ ሆይ ተነስ...ሌላ አውሬ መጦል

2018-08-29 193

Free Traffic Exchange

Videos similaires