ዶ/ር አብይ አህመድ አሜሪካ እንደገቡ የሰጡት መግለጫ Dr. Abiy Ahmed in Washington DC

2018-07-27 18

Prime minister Dr. Abiy Ahmed in USA Washington DC የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባቶች እርቅ በመፈፀማቸው መደሰታቸውን ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።

በዋሽንግተን ዲሲ በእርቁ ማብሰሪያ ጉባኤ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚንስትሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አንድ እንድትሆን የምንፈልገው ሀገር ስለሆነች ነው ብለዋል።

Free Traffic Exchange