Ethiopian Music: መስፍን በቀለ ለጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አሀመድ የዘፈነለት ነጠላ ዜማ( የሰላም መሪ) New Ethiopian Music 2018.

2018-06-24 5

Ethiopian Music : መስፍን በቀለ ለጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አሀመድ የዘፈነለት ነጠላ ዜማ ( የሰላም መሪ) New Ethiopian Music 2018.

**መስፍን በቀለ ለጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አሀመድ የዘፈነለት ነጠላ ዜማ ( የሰላም መሪ) **

መስፍን በቀለ, ወደ ሙዚቃው እለም ከተቀላቀለ ጀምሮ በሙያቸው ግዴታቸውን ከሚወጡ ኢትዮዾያ ካፈራቻቸው ምርጥ ወጣት አርቲስት እንዱ ነው:: ለምሳሌ ከስራዎቹ መካከል ስለ ማህበራዊ እና ሀገራዊ ስራዎቹ ይጠቀሳሉ
1, ደመላሽ
2, ስለ ኢትዮጵያን እና ስለ ኤርትራ እርቅ ያቀነቀነበት (አይሆንም)
3, ስለ አባይ ግድብ ገና ግዱቡ ከመገደቡ በፊት ለሀገሩ ያለውን ህልም ከታደለሮባ ጋር
4, እሹሩሩ
5, አስረሽ ምችው
6, ከባለፈው 3 ዓመት በፊት እንዲሁ ሀገራችን ውስጥ በተፈጠረው አለመግባባት ተወገኖቹን ድምፅ ከፍ አርጎ ያሰማና (ሰላም ለኢትዮጵያ) በሚል ዘፍኖል:: አሁንም ይህ የህዝብ ልጅ አርቲስት ኢትዮጵያ ላይ በDr. አብይ እና በመስል ጎዶቻቸው እየታየ ያለውን ለውጥ በማገዝ ከለውጡ ጎን አብረን ነን የሚል በመክባበር ላይ እና በመዋደድ እንዲሁም ሰላማዊ ዕርቅ ይመጣ ኢትዮጵያ ክብሮ ዳግም ይመለስ ዘንድ (የሰላም መሪ) በሚል አሁንም ከህዝብ ልጅ መሆኑን አስመስክሮል:: ድምጻዊ መስፍን በቀለ እንደ ሁሌው ሁሉ ከምነው ሸዋኢንቴርቴመት ጋር አብርን ስለምንሰራ ደስተኞች ነን::
ይህ አዲስ ሙዚቃ ሁሉም ሰው ጋር ይደርስ ዘንድ ሼር እንድርግ
"ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን"
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :-
Facebook :-
Subscribe :-

Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!

Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.