አገሩን ያቆየው አድዋ ላይ ከፊት ቆሞ ፣በኢትዮጵያ መደራደር አያውቅም ኦሮሞ ።#Ethiopia #Ethiopianism #Oromoኦሕዴድ ባዘጋጀው ክብረ በአሉ ላይ ኢትዮጵያ እንዲህ አሸብርቃ በሽልማት ተንበሽብሻለች ። መሬት ላይ ያለው ሀቅ ይህ ነው ። #MinilikSalsawi