Ethiopia: በርካቶችን ያስለቀሰው የፍቃዱ ተ/ማሪያም አስገራሚ ድርጊት እና ንግግር

2018-03-24 5

Artist Fekadu Teklemariam has donated money for the kidney transplant of Melat

እኔ ልሙት እንጂ እሷ ትታከም...
አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም እንደሱ በኩላሊት ህመም ለምትሰቃየዋ ታዳጊ ሜላት ካገኘው አካፈላት:: ብዙዎች ባስለቀሰና ልብ በሚነካ ንግግርም ህይወቱን ለማትረፍ እየተረባረቡ ላሉ ሁሉ ምስጋነውን አቅርቧል::
ፍቃዱ ተክለማርያም ከሕዝቡ ከተሰበሰበው ገንዘብ ላይ ሁለት ኩላሊቷ መስራት ላቆሙባት ለ19 ዓመቷ ሜላት አሰፋ ለሕክምና ወጪ እንዲሆናት 200 ሺህ ብር ድጋፍ አደርጓል።
ሰው ያለሰው ምንም ነው! የሁለታችሁንም ጤና ይመልስላችሁ::