Ethiopia: MUST WATCH ሴት እህቶቻች ወደ ወሲብ ንግድ የሚሰማሩባት መንደር በዱባይ

2017-10-16 5

አዎ! በርግጥ ለመኖር ሲባል በ አሁን ሰአት ላይ የማይደረጉ ነገሮች የሉም ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ላይ እጅግ ነገሮች እየከፉብን መጥተዋል፡፡ ጥሩ አቀራረብ ባለው መንገድ ስለ ኢትዮጵያዊን እህቶቻችን በአረብ ሃገር ላይ ወደ ወሲብ ንግድ ለምን እና እንዴት እንደሚገቡ ምን ያህል እንደሚቸገሩ ውዷ ባልደረባችን ፀገነት ካሳዬ ቦታው ላይ በመገኘት ዝግጅቷን አቅርባላቹሃለች፡፡ በመጨረሻም ጠቃሚ የሚሆን መልእክት ለህቶቻችን አስተላፋለች፡፡ ሼር በማድረግ ይተባበሩን እናመሰግናለን፡፡ መልካም ግዜ!\r
For more follow us on \r
or on our website