አዲስ ነጠላ ሙዚቃ! በአዲሱ የግብር ግምት የተማረረው ነጋዴ፣ለገማቹ ልብ የሚነካ ነጠላ ዜማ ለቆላታል! "የግብሩ ጫና በዝቶ በጫንቃዬ" መስራት አቅቶኛል ይግባኝ ገማችዬ" ገማችዬ… ገማችዬ…